የ ገጽ ቁጥሮች በ ሚቀጥሉ ገጾች ውስጥ ማስገቢያ
እርስዎ በቀላሉ የ ገጽ ቁጥር ማስገባት ይችላሉ: የሚቀጥለውን ገጽ የ ግርጌ ሜዳ በ መጠቀም
የ ገጽ ቁጥር የሚታየው የሚቀጥል ገጽ ሲኖር ብቻ ነው
-
ይምረጡ ማስገቢያ - ራስጌ እና ግርጌ - ግርጌ እና የ ገጽ ዘዴ ይምረጡ ግርጌ ለ መጨመር የሚፈልጉትን ወደ
-
መጠቆሚያውን በ ግርጌ ውስጥ ያድርጉ እና ይምረጡ ማስገቢያ - ሜዳ - ተጨማሪ ሜዳዎች
-
ከ ሜዳዎች ንግግር ውስጥ ይምረጡ የ ሰነድ tab.
-
ይጫኑ 'ገጽ' በ አይነት ውስጥ እና 'የሚቀጥለው ገጽ' በ መምረጫው ዝርዝር ውስጥ
-
ይጫኑ ቁጥር መስጫ በ
ዝርዝር ውስጥከ መረጡ 'ጽሁፍ' በ አቀራረብ ዝርዝር ውስጥ ያስገቡት ጽሁፍ ብቻ በ ዋጋ ሳጥን ሜዳ ውስጥ ይታያል
-
ይጫኑ ማስገቢያ ሜዳ ለማስገቢያ ከ ገጽ ቁጥር ጋር