ማስገቢያ / የ መግቢያ ቃል መቀየሪያ
Allows you to enter and confirm a new or changed password. If you have defined a new user, enter the user name in this dialog.
ተጠቃሚ
የ አዲስ ተጠቃሚ ስም መወሰኛ ይህ ሜዳ የሚታየው እርስዎ አዲስ ተጠቃሚ ከገለጹ ነው
አሮጌው የ መግቢያ ቃል
Enter the old password here. This field is visible when you have opened the dialog via Change password.
የ መግቢያ ቃል
አዲሱን የ መግቢያ ቃል ያስገቡ
የመግቢያ ቃሉን (ያረጋግጡ)
አዲሱን የ መግቢያ ቃል በድጋሚ ያስገቡ